ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኮይሻ ከተማ ገብተዋል - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኮይሻ ከተማ ገብተዋል
የካቲት 28/2012 (ኢዜአ) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ኮንታ ልዩ ወረዳ ኮይሻ ገብተዋል።
በርካታ የኮይሻ ከተማ ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደማቅ አቀባበል አደርገውላቸዋል።
የሠላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልና የክልልና የፌዴራል መንግስት የስራ ኃላፊዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጋር በኮይሻ ተገኝተዋል።