ኬንያ  ለኮሮና  ቫይረስ ማእከል ግንባታ1.8 ቢሊዮን ሽልንግ  ያስፈልገኛል አለች

92
የካቲት 13/2012 (ኢዜአ) ኬንያ  ለኮሮና  ቫይረስ ማእከል ግንባታ1.8 ቢሊዮን ሽልንግ  ያስፈልገኛል አለች፡፡ አለምን  ትልቅ ሰጋት ውስጥ የከተተው የ ኮሮና  ቫይረስ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወትን መቀጠፉ ና የበሽታው መንስኤ ያለመታወቁ  አሳሳቢነቱን አጉልቶታል፡፡ ምንም እንኳ በቫይረሱ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ቢቀንስም ፡፡ ሀገራት በሽታውን ለመከላከል ከሚያደርጉት ጥረት በተጓዳኝ  በቻይና ለሚኖሩ ዜጎቻቸው  ጥንቃቄ እያደረጉም ይገኛሉ፡፡ ኬኒያም   የኮሮና ኖቨል ቫይረስ መከላከል ና ህክምና ግንባታ የሚውል  1.8  ቢዮን ዶላር  እንደሚያስፈልጋት የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር አስታቋል፡፡ የኬንያ ጤና ጥበቃ ዋና ፀሃፊ ጁሊያ ሙያ እንደስታወቁት በተለይ በቻይና የሚማሩ ተማሪዎችን ወደ ሀገር ለመመለስ እና ምርመራ ለማድረግ ተዘጋጅተዋል፡፡ ከቻይናዋ ውሀን ግዛት የተከለከለው የአውሮፕላን በረራ ከተፈቀደ በቀጣዮቹ 14 ቀናት በቻይና የሚማሩ ኬንያውያን ተማሪዎችን ለመቀበል መዘጋጀታቸውን ያስረዱት ሚኒስትሩ    ይህም ለተማሪዎቹ የቅድመ ምርመራ ለይቶ ማከሚያ የሚውል ተቋም መገንባት ነው 1.8 ሚሊዮን ብር ያስፈለገው፡፡ በኬንያ ኮሮና ቫይረስ  ቢከሰት መቆጣጠር የሚያስችል  የኬኒያ ብሄራዊ ሆስፒታል  ላብራቶሪ መቋቋሙና ቅድመ ምርመራ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑ  አስታውሰዋል፡፡ አክለውም በ2020  በሽታውን ለመከላከልም የሀገሪቱን በጀት 6.1 በመቶ መጠየቁን ጠቁመዋል በቻይና የሚገኙ ምሁራን ለመንከባከብ የቻይና መንግስት ከመደበው   506ሺ 8 መቶ ሽልንግ በተጨማሪ 1.3 ቢሊዮን ሽልንግ በቻይና የኬንና ኤምባሲ   በኩል ማቅረቡን በማስታወስ ፡፡  
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም