ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የህዳሴ ግድብን እየጎበኙ ነው

ጥር 23/2012 ( ኢዜአ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብን እየጎበኙ ነው:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ማለዳ የሕዳሴው ግድብ በሚገነባበት ጉባ ሲደርሱ የፕሮጀክቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ እና የሳሊኒ ተቋራጭ ፕሮጀክት አስተባባሪዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፕሮጀክቱን የግንባታ ሂደት በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ።
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም