ቀጥታ፡

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል

ህዳር 6/2012 የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መምከር ጀምሯል፡፡ ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በጥልቀት ከመከረ በኋላም የወደፊት አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥና የተለያዩ ውሳኔዎችን በማስተላለፍ እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል ሲል ግንባሩ በድረገጹ ገልጿል፡፡
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም