ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጅማ ገቡ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጅማ ገቡ
 
               አዲስ አበባ ህዳር 29/2011 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ዛሬ ረፋድ ላይ ጅማ ከተማ ገብተዋል። ጅማ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኦሮሚያና የፌዴራል መንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የከተማዋ ነዋሪዎችና አብሮ አደጎቻቸው ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከጅቡቲ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ጋር በመሆን በጅማ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ትምህርታቸውን የተከታተሉ 300 ተማሪዎችን ይመርቃሉ። የደቡብ ሱዳንን ህዝቦች ጨምሮ ለጅማ አካባቢዋ ህዝቦች ያገለግላል የተባለውን የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታልንም ይመርቃሉ። የጅማ-አጋሮ-ዲዴሳ ወንዝ ድልድይ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ማስቀመጥና የጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ማስመረቅም ከተያዙት መርሃ ግብሮች ናቸው።
 ከጅቡቲ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ጋር በመሆን በጅማ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ትምህርታቸውን የተከታተሉ 300 ተማሪዎችን ይመርቃሉ። የደቡብ ሱዳንን ህዝቦች ጨምሮ ለጅማ አካባቢዋ ህዝቦች ያገለግላል የተባለውን የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታልንም ይመርቃሉ። የጅማ-አጋሮ-ዲዴሳ ወንዝ ድልድይ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ማስቀመጥና የጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ማስመረቅም ከተያዙት መርሃ ግብሮች ናቸው።    