ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጅማ ዞን የሚገኘውን የሰቃ ፏፏቴ ጎበኙ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጅማ ዞን የሚገኘውን የሰቃ ፏፏቴ ጎበኙ
 
               ጅማ ጥቅምት 5/2011 ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድና የኤርትራው ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ በጅማ ዞን የሚገኘውን የሰቃ ፏፏቴ በዛሬው ዕለት ጉበኙ፡፡ መሪዎቹ ጉብኙቱን ባደረጉበት ወቅት የሰቃ ከተማ ነዋሪዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣የሃይማኖት አባቶችና ወጣቶች የሞቀ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ የሰቃ ፏፏቴ ከጅማ ከተማ በ15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝና የመሰረተ ልማት የተሟላለት የቱሪስት መዳረሻ ሥፍራ ቢሆንም እስከ አሁን ድረስ አገልግሎት እየሰጠ አይደለም። በጉብኙቱ ላይ ከሁለቱ መሪዎች በተጨማሪም የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፣የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁና ሌሎች የሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ ባለስልጣናት ተገኝተዋል፡፡ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት ትላንት ወደ አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወቃል።
 በጉብኙቱ ላይ ከሁለቱ መሪዎች በተጨማሪም የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፣የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁና ሌሎች የሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ ባለስልጣናት ተገኝተዋል፡፡ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት ትላንት ወደ አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወቃል።