ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለስራ ጉብኝት ጣሊያን ሮም ገቡ

38

ጥር 29/2015 (ኢዜአ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለሥራ ጉብኝት ጣሊያን ሮም መግባታቸው ተገለጸ፡፡

ኢትዮጵያና ጣሊያን ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ የሁለትዮሽ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አላቸው፡፡

ምንጭ:- ኢቢሲ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም