በቫሌንሺያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው አሸነፈች - ኢዜአ አማርኛ
በቫሌንሺያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው አሸነፈች

አዲስ አበባ (ኢዜአ) ጥር 7/2015 በስፔን ቫሌንሺያ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው አሸንፋለች።
አትሌት የዓለምዘርፍ ውድድሩን 29 ደቂቃ ከ19 ሰኮንድ በመግባት ነው ማሸነፍ የቻለችው።
አትሌቷ ከዚህ በፊት በዚሁ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ 29 ደቂቃ ከ14 ሰኮንድ በማግባት ክብረ ወሰን ይዛለች ሲል ኢቢሲ ዘግቧል።