ቀጥታ፡

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ (ኢዜአ) ታህሳስ 28/2015 አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከታህሳስ 28 ቀን ዓ.ም ጀምሮ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሹመዋል።

አምባሳደሩ ከዚህ ቀደም በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር በመሆን አገልግለዋል፡፡

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም