አዴፓ 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን መረጠ - ኢዜአ አማርኛ
አዴፓ 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን መረጠ

ባህርዳር መስከረም 22/2011 የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) በ12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤው 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መረጠ። ለማዕከላዊ ኮሚቴ በእጩነት ከቀረቡ 75 ተወዳዳሪዎች መካከል የተመረጡት አባላትም፦
- አቶ ደመቀ መኮንን
- አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
- ዶክተር አምባቸው መኮንን
- አቶ ሲሳይ ዳምጤ
- አቶ ዘለቀ አንሉ
- አቶ ጥላሁን ወርቃየሁ
- አቶ ፈንታ ደጀን
- አቶ አብርሃም አያሌው
- አቶ ተፈራ ወንድምአገኘሁ
- አቶ ፀጋ አራጌ
- አቶ ተመስገን ኃይሉ
- አቶ መሃመድ አብዱ
- አቶ ኃይሉ ግርማይ
- ዶክተር ሙሉቀን አዳነ
- አቶ ብርሃኑ ጣምያለው
- አቶ ግዛት ዓብዩ
- ዶክተር መለሰ መኮነን
- ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ
- ወይዘሮ አየለች አሳየ
- አቶ እዘዝ ዋሴ
- አቶ ሙሉቀን ዓየሁ
- አቶ ተመስገን ጥሩነህ
- አቶ ምግባሩ ከበደ
- አቶ ሻምበል ከበደ
- አቶ ዓለሙ ጀምበሬ
- አቶ ዮሐንስ ቧያለው
- አቶ አምሳሉ ደረጀ
- ወይዘሮ አስናቁ ደረስ
- አቶ መላኩ አለበል
- አቶ ላቀ አያሌው
- አቶ ደሴ ጥላሁን
- ዶክተር ይናገር ደሴ
- አቶ ምስራቅ ተፈራ
- አቶ ብናልፍ አንዷለም
- አቶ ተፈራ ደርበው
- አቶ አገኘሁ ተሻገር
- ወይዘሮ ፈንታይቱ ካሴ
- አቶ ንጉሱ ጥላሁን
- አቶ ሞላ መልካሙ
- ሲስተር ብዙአየሁ ቢያዝን
- አቶ አብርሃም አለኸኝ
- ቀለምወርቅ ምህረቴ
- አቶ ጎሹ እንዳላማው
- ዶክተር ንጉሴ ምትኩ
- ዶክተር አምላኩ አስረስ
- ዶክተር ስዩም መስፍን
- ዶክተር ኃይለማሪያም ብርቄ
- አቶ ካሳ አበባው
- ወይዘሮ ራቢያ ይማም
- ወይዘሮ እናታለም መለሰ
- አቶ መላኩ ፈንታ
- አቶ ስዩም መኮንን
- ዶክተር ጥላየ ጌቴ
- አቶ ጃንጥራር አባይ
- ወይዘሮ ሱቢያ ደሳለኝ
- አቶ አሰማኸኝ አስረስ
- ዶክተር ጥላሁን መሃሪ
- ዶክተር አህመዲን መሃመድ
- አቶ እንዳወቅ አብየ
- ዶክተር ይልቃል ከፋለ
- ወይዘሮ ዓይናለም ንጉሴ
- ወይዘሮ ወርቅሰሙ ማሞ
- ዶክተር ስንታየሁ ወልደ ሚካኤል
- ጀኔራል አሳምነው ፅጌ
- ወይዘሮ ፈንታየ ጥበቡ