ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገናን በዓል በዛሬው ዕለት ለሚያከብሩ ማህበረሰብ በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገናን በዓል በዛሬው ዕለት ለሚያከብሩ ማህበረሰብ በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
ታህሳስ 16/2015 (ኢዜአ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገናን በዓል በዛሬው ዕለት ለሚያከብሩ ማህበረሰብ በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
በዛሬው ዕለት የገናን በዓል ለሚያከብሩ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በሙሉ መልካም በዓል እንዲሆንላቸውም ተመኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ“ለመላው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ወዳጆች፣ ዳያስፖራዎቻችንና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ መልካም የገና በዓል እና ስኬታማ ዓመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ” ሲሉ በቲውተር ገጻቸው የመልካም በዓል መግለጫ አስተላልፈዋል።