የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የህወሃት ታጣቂ አዛዦች ናይሮቢ ላይ ተገናኙ - ኢዜአ አማርኛ
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የህወሃት ታጣቂ አዛዦች ናይሮቢ ላይ ተገናኙ
ጥቅምት 28/2015 /ኢዜአ/ በሰላም ስምምነቱ ውስጥ በ5 ቀን ውስጥ ወታደራዊ አመራሮች እንዲገናኙ በሚያዘው መሠረት አዛዦቹ ውይይት ዛሬ በናይሮቢ ተጀምሯል ።
እስከ አሁን በስምምነቱ ሂደቱ በመልካም ሁኔታ እየሄደ ነው።