ቀጥታ፡

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 298 የህክምና ዶክተሮችን እያስመረቀ ነው

ጥቅምት 19/2015/ኢዜአ/ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 298 የህክምና ዶክተሮችን እያስመረቀ ነው።

በምረቃ መርሀ-ግብሩ ላይ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ፣የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ፣የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሐና እና የተለያዪ እንግዶች ተገኝተዋል ።

May be an image of one or more people, people standing and indoor

ከዛሬ ተመራቂዎች መካከል 184 ወንዶች ሲሆኑ 114 ደግሞ ሴቶች ናቸው ።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የህክምና ተማሪዎችን አሰተምሮ ሲያስመርቅ ዘንድሮ ለ51ኛ ጊዜ ነው።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም