ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሴናተር ጂም ኢንሆፈን ተቀብለው አነጋገሩ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሴናተር ጂም ኢንሆፈን ተቀብለው አነጋገሩ
መስከረም 23 ቀን 2015 (ኢዜአ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ ሴናተር ጂም ኢንሆፈን ተቀብለው አነጋገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል "ሴናተር ጂም ኢንሆፈ ወደ ኢትዮጵያ በድጋሚ እንኳን ደህና መጡ" ብለዋል።