የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

22

መስከረም 20 ቀን 2015(ኢዜአ) የመከላከያ ሚኒስትር ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው “ኢሬቻ የፍቅር፣ የይቅርታ፣ የምስጋና፣ የሰላም እና የአንድነት በዓል ነው።

በዓሉ ወንድማማችነታችንና ሕብረታችን የሚጠናከርበት ይሁንልን” ብለዋል።

የዘንድሮ የኢሬቻ በዓል "ኢሬቻ የሰላምና የወንድማማችነት ተምሳሌት ነው " በሚል መሪ ቃል ነገ በአዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ እንዲሁም ከነገ በስቲያ በቢሾፍቱ ሆራ ሃርሰዴ ይከበራል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም