አትሌት ትዕግሥት አሰፋ በበርሊን ማራቶን የቦታውን ክብረወሰን በመስበር - ኢዜአ አማርኛ
አትሌት ትዕግሥት አሰፋ በበርሊን ማራቶን የቦታውን ክብረወሰን በመስበር

አሸነፈችመስከረም 15 ቀን 2015 (ኢዜአ)ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግሥት አሰፋ በበርሊን ማራቶን የቦታውን ክብረ-ወሰን በመስበር አሸንፋለች።
አትሌቷ ዛሬ በተካሄደው የበርሊን ማራቶን 2:15:37 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው ያሸነፈችው::