ቀጥታ፡

የኢትዮጵያ አየር ኃይል የአንድነት ቀንን በተለያዩ መርሃ-ግብሮች እያከበረ ነው

ጳጉሜ 5 ቀን 2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የአንድነት ቀንን በተለያዩ መርሃ-ግብሮች እያከበረ ይገኛል፡፡
በመርሃ ግብሩ የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ፣የቢሾፍቱ ከተማ ከንቲባና ሌሎች እንግዶች ታድመዋል፡፡

በመርሃ ግብሩ ከፍተኛ መኮንኖች ማዕረግ የማልበስ፣የአየር ሃይል ሰራተኛ ቤተሰቦች ድጋፍ ማድረግና የእውቅና መርሃ ግብር ይከናወናል፡፡

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም