የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን "ኢትዮጵያ ታመስግን" መርሀ ግብርን በቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አካሔደች - ኢዜአ አማርኛ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን "ኢትዮጵያ ታመስግን" መርሀ ግብርን በቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አካሔደች
ሐምሌ 24 ቀን 2014 (ኢዜአ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን "ኢትዮጵያ ታመስግን" መርሀ ግብርን በ5ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አካሔደች።
በመርሀ ግብሩ ለአገር ሰላምና ለህዝብ አንድነት፣ፍቅር፣ሰላም፣ ለታመሙ ምህረት እንዲሆን ጸሎት ተደርጓል።
መርሀ ግብሩ የተካሔደው የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በመላው አገሪቱ የፀሎትና ምስጋና መርሀ ግብር እንዲካሔድ ጥሪ ማድጉን ተከትሎ ነው።