የደራሲና ጸሐፊ ተውኔት ሰለሞን ዓለሙ የአስክሬን ሽኝት መርሃ ግብር በብሔራዊ ቴአትር እየተከናወነ ነው

228

ሰኔ 22 ቀን 2014 (ኢዜአ)የደራሲና ጸሐፊ ተውኔት ሰለሞን ዓለሙ የአስክሬን ሽኝት መርሃ ግብር በብሔራዊ ቴአትር በማካሄድ ላይ ይገኛል።

በሽኝቱ ላይ ቤተሰቦቹ፣የስራ ባልደረቦቹ፣ወዳጆቹና የሙያ አድናቂዎቹ ተገኝተዋል።

ደራሲና ጸሐፊ ተውኔት ሰለሞን ዓለሙ ባደረበት ሕመም ምክንያት ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ይታወቃል።

የቀብር ሥነ ሥርዓቱም ዛሬ ከቀኑ ስምንት ሰዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከናወናል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም