ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተመጻሕፍት ከ3 ሺህ በላይ መጻሕፍት አበረከተ

69

ግንቦት 27 ቀን 2014 (ኢዜአ) ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተመጻሕፍት የፍልስፍና፡ ፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ይዘት ያላቸውን ከ3 ሺህ በላይ መጻሕፍት አበረከተ።

መጻሕፍቱን የዋልታ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ንጉሴ መሸሻ አስረክበዋል።

ሚዲያው ከመጻሕፍት ባለፈ ታሪክን የሰነዱና ከረጅም ጊዜ በፊት የታተሙ ጋዜጦችንም አበርክቷል።

Description: ‼

ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም