በክልሎቹ አዋሳኝ አካባቢዎች ለሚከሰቱ ግጭቶች መፍትሔ ማበጀት አላማ ያደረገ የምክክር መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው

56

ግንቦት 23 ቀን 2014 (ኢዜአ)በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የሚከሰቱ ግጭቶችን በዘላቂነት መፍታት አላማ ያደረገ የምክክር መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

በመድረኩ ላይ የሁለቱም ክልሎች አመራሮች፣የአገር ሽማግሌዎች፣አባገዳዎች፣የሃይማኖት አባቶችና ሌሎች ባለድርሻ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም