ቀጥታ፡

የብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የአስከሬን ሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 03 ቀን 2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የአስከሬን ሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው።

የቅዱስነታቸው አስክሬን ከሃሌ ሉያ ሆስፒታል ተነስቶ መስቀል አደባባይ ደርሷል።

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የቀብር ስነ ስርዓት ነገ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈጸማል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም