የኢትዮጵያ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ የበራሪዎች፣ቴክኒሻንና ኤር ፖሊስ ሰልጣኞችን ዛሬ ያስመርቃል - ኢዜአ አማርኛ
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ የበራሪዎች፣ቴክኒሻንና ኤር ፖሊስ ሰልጣኞችን ዛሬ ያስመርቃል
የካቲት 20 ቀን 2014 (ኢዜአ)የኢትዮጵያ የአየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ የአየርና ሕዋ ህክምና ማዕከል፣የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል ፕሮጀክቶች ምረቃ ይከናወናል።
በህግ ማስከበር እና በሕብረ ብሔራዊ አንድነት ዘመቻ ወቅት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ እውቅና የመስጠት፣ለከፍተኛ መኮንኖች ማዕረግ የማልበስ ስነ ስርዓት ይካሄዳል ተብሎም ይጠበቃል።
የበራሪዎች፣ቴክኒሻን እና የኤር ፖሊስ ስልጠና ያጠናቀቁ አባላትም ያስመርቃል።
የእነዚህ ሁነቶች ዝግጅትም ቢሾፍቱ በሚገኘው ጠቅላይ መምሪያ ግቢ ለማከናወን በዝግጅት ላይ ይገኛል።
ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ