ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ለቻይና ህዝብና መንግስት የመልካም አዲስ ዓመት መልዕክት አስተላለፉ

216

ጥር 23 ቀን 2014 (ኢዜአ)ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ለቻይና ህዝብና መንግስት የመልካም አዲስ ዓመት መልዕክት አስተላልፈዋል::

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቻይናን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልዕክት፥ በአስቸጋሪ ወቅት ቻይና ለኢትዮጵያ ለሰጠችው ድጋፍ መንግስት ላቅ ያለ ምስጋና እንደሚያቀርብ ገልፀዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም