ቀጥታ፡

በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የጥምቀት በዓልን በድምቀት አከበሩ

ጥር 11 ቀን 2014 (ኢዜአ) በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን የጥምቀት በዓልን በድምቀት አከበሩ።

በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ጽርሐ ጽዮን መድኃኒዓለም ካቴድራል ምዕመኑ ተገኝተው በዓሉን በድምቀት ማክበራቸውን ኢዜአ ከየኛሰው ሚዲያ ያገኘው መረጃ ያሳያል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም