የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች ትቦ ዉስጥ ተጥለው ተገኙ

82

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18 ቀን 2014 (ኢዜአ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ልዩ ቦታዉ ጠመንጃ ያዥ አካባቢ የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች ትቦ ዉስጥ ተጥለው ተገኙ።

1) ታጣፊ ከላሽ ብዛት 1 የውግ ቁጥር 24096 የጥይት ብዛት 114 እና 4 ካዝና ሠ

2) ማካሮፍ ሽጉጥ ብዛት 1 የውግ ቁጥሩ የማይታይ የጥይት ብዛት 7 ፍሬ

3) አንድ የአፋር ግሌ የሚመስል ሳንጃ ሲሆን ህዳር 17 ቀን 2014 ዓ.ም ተይዞ ላንቻ ለፖሊስ ጣቢያ ገቢ ሆኗል።

4) ኅብረተሰቡ አካባቢውን በንቃት እንዲቃኝና የተለየ ነገር ሲመለከት ለፖሊስ እንዲያመለክት ፖሊስ አሳስቧል።

_ አካባቢህን ጠብቅ፣ _

ወደ ግንባር ዝመት፣_

መከላከያን ደግፍ።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም