"የኢትዮጵያ ልክ ለፈረንጆቹ አልተገለጸላቸውም" አባት አርበኞች - ኢዜአ አማርኛ
"የኢትዮጵያ ልክ ለፈረንጆቹ አልተገለጸላቸውም" አባት አርበኞች
አዲስ አበባ ህዳር 17/2014(ኢዜአ) የኢትዮጵያ ልክ ለፈረንጆቹ አልተገለፀላቸውም፤ ልኳ ስውር ነው የሚሉት ለእናት አገራቸው በጦር ሜዳ ተዋድቀው ጀብድ በመፈጸማቸው ዛሬም ኩራት የሚሰማቸው አባት አርበኞች ናቸው።
በመሆኑም ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል መሪውን በመከተል ለአገሩ ሉዓላዊነት መከበር ወደ ግንባር በማቅናት ታሪክ የማይረሳው ጀብድ መፈጸም እንዳለበት አስገንዝበዋል።