ቀጥታ፡

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሰመራ ገቡ

ህዳር 5/2014 ( ኢዜአ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለሰራዊቱና ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ይዘው ሰመራ ከተማ ገብተዋል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሰመራ ሱልጣን አሊሚራህ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮችና የሀገር ሽማግሌዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

-አካባቢህን ጠብቅ

_ ወደ ግንባር ዝመት

_ መከላከያን ደግፍ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም