ቀጥታ፡

በምእራብ ግንባር በማይጠብሪ የሚገኝ የአሸባሪው ህወሃት ማሠልጠኛ እና የሰው ሃይል ማደራጃ በአየር ተመታጥ

ቅምት 14 ቀን 2014 (ኢዜአ) ዛሬ በምእራብ ግንባር በማይጠብሪ የሚገኝ የአሸባሪው ህወሃት ማሠልጠኛ እና የሰው ኃይል ማደራጃ በኢፌዴሪ አየር ሃይል አማካኝነት ጥቃት የተፈጸመበት መሆኑን ምንጮች ገለጹ።

አየር ሃይሉ አሸባሪው ህወሃት የሚጠቀምባቸውን ወታደራዊ ማዘዣ እና ማሰልጠኛዎች ላይ ኢላማውን የጠበቀ ጥቃት እየሰነዘረ መሆኑ ይታወቃል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም