ዶክተር ይልቃል ከፋለ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሆነው ተመረጡ - ኢዜአ አማርኛ
ዶክተር ይልቃል ከፋለ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሆነው ተመረጡ
መስከረም 20 ቀን 2014 (ኢዜአ) ዶክተር ይልቃል ከፋለ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሆነው ተመረጡ።
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ መሥራች ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
በጉባኤው ዶክተር ይልቃል ከፋለ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሆነው የተመረጡ ሲሆን በጉባኤው ፊት ቀርበው የክክሉን ህዝብ በታማኝነትና በቅንነት ለማገልገል ቃለ-መሐላ ፈጽመዋል።
ዶክተር ይልቃል ከፋለ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሁነው ቃለ መሃላ የፈጸሙ ሲሆን በአሁኑ ሰዐት ለምክር ቤቱ ንግግር በማድረግ ላይ ናቸው።