ቀጥታ፡

ፍላጎት ያላቸው አካላት ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርጉ የበረራ ፍቃድ ተሰጠ

ሰኔ 30/2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ መንግስት ፍላጎት ያላቸው አካላት ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርጉ የበረራ ፍቃድ ሰጥቷል፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት ፍላጎት ያላቸው አካላት ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርጉ ከባለፈው ሰኞ ጀምሮ የበረራ ፍቃድ መስጠቱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ በትዊተር ገጹ ላይ አስፍሯል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም