የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፍን ማቀላጠፍ ለብሔራዊ ልማትና ኢኮኖሚያዊ እድገት አስፈላጊ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ - ኢዜአ አማርኛ
የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፍን ማቀላጠፍ ለብሔራዊ ልማትና ኢኮኖሚያዊ እድገት አስፈላጊ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24 / 2013 (ኢዜአ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፍን ማቀላጠፍ ለብሔራዊ ልማትና ኢኮኖሚያዊ እድገት አስፈላጊ መሆኑን ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ “የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፋችንን ማቀላጠፍ ለብሔራዊ ልማትና ኢኮኖሚያዊ እድገት አስፈላጊ መሆኑን እንገነዘባለን፤ ለዚህም ነው በዚህ ዙሪያ የኢትዮጵያ ብልጽግና ራዕይ ትኩረት እያደረግን ያለነው” ብለዋል።