የቡልቡላ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተመረቀ - ኢዜአ አማርኛ
የቡልቡላ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተመረቀ
106
ሚያዚያ 30 /2013 (ኢዜአ) የቡልቡላ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በይፋ ተመረቀ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት “ግብርናችንን በአግሮ ኢንዱስትሪዎች ልማት የበለጠ እናዘምነዋለን” ብለዋል።
ዛሬ የተመረቀው የቡልቡላ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ “ለግብርናው ዘርፍ ፣ ለአርሶ አደሮቻችን እና ለሸማቾች የኢትዮጵያ ብልጽግና ራዕይን የሚያሳይ ነው” ሲሉ ጠቀሜታው ወሳኝ መሆኑን አመላክተዋል።