ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕህድ ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ መጋቢት 27/2013(ኢዜአ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ሃላፊዎች ሹመት ሰጡ።

በዚህም መሰረት፡-

1. መሐመድ ኢድሪስ መሐመድ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

2. ዮናታን ተስፋዬ ረጋሳ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር

3. ግዛው ተስፋዬ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር በመሆን ከዛሬ ጀምሮ መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም