ቀጥታ፡

ፋሲል ከነማ በ22 ነጥብ በሰፊ ልዩነት ፕሪምየር ሊጉን እየመራ ነው

ጅማ ፣ጥር 16 2013(ኢዜእ) ዛሬ 4 ሰአት ላይ በተካሄደ በዘጠነኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ ፋሲል ከነማ ወልቂጤ ከተማን 1ለ0 አሸነፈ።ፋሲል ዛሬ በማሸነፉ ግሥጋሴውን ቀጥሏል።ፋሲል ፕሪሜር ሊጉን በ22 ነጥብ በሰፊ ልዩነት እየመራ ነው። ዘጠኝ ስአት ላይ በተጀመረው ወላይታ ዲቻ ከኢትዮጵያ ቡና ጫወታ ቡና 1 ለባዶ እየመራ ይገኛል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም