ቀጥታ፡

አትሌት ደራርቱ ቱሉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆና ተመረጠች

አዲስ አባባ ታህሳስ 05/2013 (ኢዜአ) ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆና ተመረጠች ።

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆና በ27 ድምፅ በ1 ተቃውሞ ነው የተመረጠችው።

ኮማንደር ደራርቱ ለአለፋት ሁለት ዓመታት ያክል የፌዴሬሽኑ ተ/ም/ፕረዚዳንት በመሆን ስታገለግል መቆየቷን ከስፖርት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም