"ዘራፊው የሕወሓት ቡድን በትግራይ ክልል በሚገኙ የባንክ ቅርንጫፎች ላይ ዘረፋ እየፈፀመ ነው”፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ - ኢዜአ አማርኛ
"ዘራፊው የሕወሓት ቡድን በትግራይ ክልል በሚገኙ የባንክ ቅርንጫፎች ላይ ዘረፋ እየፈፀመ ነው”፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
ጥቅምት 29/2013 (ኢዜአ ) ዘራፊው የሕወሓት ቡድን በትግራይ ክልል በሚገኙ የባንክ ቅርንጫፎች ላይ ዘረፋ እየፈፀመ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።
የትግራይ ሕዝብና የሚመለከታቸው አካላት ባንኮቹ እንዳይዘረፉ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ባንኩ ጥሪ አቅርቧል።
አሁን ባለው ሁኔታ በክልሉ የሚገኙ ባንኮች አገልግሎት መስጠት ስለማይችሉ ተዘግተው እንዲቆዩ ነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያሳሰበው።
101Muse Mele and 100 others5 Comments25 SharesLikeCommentShare