ቀጥታ፡

ተመድ ኢትዮጵያ እያደረገች ያለውን የሰላም ግንባታና የለውጥ እንቅስቃሴ እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ ጥቅምት 26/2013 (ኢዜአ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ኢትዮጵያ እያደረገች ያለውን የሰላም ግንባታና የለውጥ እንቅስቃሴ እንደሚደግፍ አስታወቀ።

አሁን ያለው ውጥረት እንዲረግብም ጥሪ አስተላልፈዋል።

የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪ መግለጫ አውጥተዋል።

የኢትዮጵያ እያደረገች ያለቸውን የሰላም ግንባታና የለውጥ ጉዞ ተመድ እንደሚደግፍ አስታውቀው የኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነት ለአፍሪካ ቀንድ ወሳኝ መሆኑንም ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም