ዛሬ በለንደን ማራቶን አመርቂ ውጤት ያስመዘገባችው አትሌቶች እንኳን ደስ አላችው----ጠቅላይ ሚስትር ዐቢይ - ኢዜአ አማርኛ
ዛሬ በለንደን ማራቶን አመርቂ ውጤት ያስመዘገባችው አትሌቶች እንኳን ደስ አላችው----ጠቅላይ ሚስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24/2013(ኢዜአ) ጠቅላይ ሚስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በተካሄደው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን በለንደን ማራቶን አመርቂ ውጤት ላስመዘገቡት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
``በሄዳችሁበት ሁሉ የሀገራችንን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ አድርጋችሁ የምታውለበልቡ ጀግኖች ሯጮቻችን ሁሉ አድናቆቴ ይድረሳችሁ`` በማለት ዶክተር አቢይ ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ "ሀገራችሁ ትኮራባችኋለች" በማለት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡