Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:36 PM
ሙስናን ከማውገዝ ባለፈ ህጻናት መልካም ስብእና ተላብሰው እንዲያድጉ ማስተማር ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባቸውም ጠቁመዋል። የኢትዮጵያ...ከሃይማኖታዊ አስተምሮ ጋር በማያያዝ ዘላቂ መፍትሄ ለማምጣት በሚያስችሉ ተግባራት ዙሪያ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ ነው'' ያሉት ደግሞ...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:38 PM
የተከናወነው። በሰላማዊ ሰልፉ ላይ በአየርላንድ ደብሊን፣ ኮርክ፣ ጋሎዌይና ሌሎች ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ...ለሚሆኑ የአየርላንድ ፓርላማ አባላት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ደብዳቤ ማስገባቱን አስታውሰዋል። በአየርላንድ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:43 PM
የሕብረቱ አባል ሀገራት በተምሳሌትነት ሊወሰድ የሚችል ልምድ መሆኑን ተናግረዋል። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በበኩላቸው፤ የኢትዮጵያ...ሚሊዮን ብር በላይ በጀት በመመደብ እንዲሁም ክልሎችም ይህንኑ የሚስተካከል ገንዘብ መድበው በትኩረት እየሰሩ መሆኑን አንስተዋል።...
የሃይማኖት ተቋማት ልዩነቶችን በማክበር ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና አብሮነት መጠናከር ትኩረት ሰጥተው በጋራ መስራት እንደሚጠበቅባቸው የኢትዮጵያ...ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ምስረታና የምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:45 PM
አፍሪካ የካቶሊክ ጳጳሳት ጉባኤዎች ህብረት ስብሰባ ዛሬ በተለያዩ መንፈሳዊ ስነ- ስርዓቶች በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል። በዚሁ ጊዜ የኢትዮጵያ...ጨምሮ በአጠቃላይ የማህበራዊና ኢኮኖሚያ ልማቶችን ለማፋጠን የሚያድርጉትን ጥረት ቤተክርስቲያኗ እንደምትደግፍም አረጋግጠዋል፡፡...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:44 PM
2018_05_hidassie-dam-ena_jpg.jpg ሀዋሳ 14/2010 በደቡብ ክልል ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ድጋፍ ለማድረግ...የተመዘገቡ 52 ሺህ 568 የሕብረተሰብ ክፍሎች በተለያዩ 63 ማዕከላት ለመሮጥ መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል፡፡ "የሩጫ ውድድሩ ታላቁ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:46 PM
ሽሬ ከወላይታ ዲቻ ጋር በሽሬ እንዳስላሴ ከተማ ባደረገው የመጀመርያ ጨዋታ ያለምንም ግብ ተለያየ። በመቀሌ ከተማ ዛሬ በተካሄደው የኢትዮጵያ...የመጀመርያ የፕርሜየር ሊግ ጨዋታችን በመሆኑ በውጤቱ አልተከፋሁም ሲሉም አክለው" ገልጸዋል። በሌላ ዜና በመቀሌ ከተማ ዛሬ...
የብዝሃ ህይወት ቅርስነት መዝገብ በሰፈረው ጣና ሃይቅ ላይ የተከሰተውን የእምቦጭ አረም በተቀናጀ መንገድ መከላከል እንደሚገባ የኢትዮጵያ...ባዮስፌርነት ከተመዘገቡ አምስት የመካነ ሕይወት አካባቢዎች አንዱ ጣና ሃይቅ ነው። ባዮስፌሩን ለማስተዳደር ኃላፊነት የተሰጠው...
Showing 21,993 to 22,000 of 34,309 entries.