Web Content Article · By Sefina Husen On May 31, 2026 11:59 AM
በሪሳ የምርጫ ጣቢያ ሂደቱን በቅርበት እየታዘቡ የሚገኙት አቶ ብርሃኑ አዱኛ ናቸው። እስካሁን ባለው ሂደት አጠቃላይ ተግባራቱ የኢትዮጵያ...በተመሳሳይ ሁኔታ ታዛቢዎች ሙሉ በሙሉ በስራ ላይ እንደሚገኙና አጠቃላይ ሂደቱን የመታዘብ ስራቸው ተጠናክሮ መቀጠሉን ለማወቅ ተችሏል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 25, 2025 3:01 PM
ማዕከል ጋር በመተባበር የአካል ጉዳተኞች የቴክኒክና ሙያ ስልጠና የአካቶ መመሪያ የትውውቅ መድረክ አካሂዷል። በውይይት መድረኩ የኢትዮጵያ...መሆኑን አመላክተዋል። መመሪያው በፍጥነት ተግባራዊ እንዲደረግ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ክትትልና ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጸዋል። ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jan 21, 2026 6:39 PM
የቋሚ ኮሚቴው አባላት የአዳማ-አዋሽ የፍጥነት መንገድ ግንባታ አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ላይ የመስክ ምልከታ አካሂደዋል። የኢትዮጵያ...ችግሮችን ለመፍታት የሚጠበቅበትን ግዴታ ለመወጣት ዝግጁ መሆኑን አረጋግጠዋል። የአዳማ-አዋሽ የፍጥነት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 13, 2026 11:53 AM
n.jpg ኢትዮጵያ ዘመናዊነት መላበስ በጀመረችበት ወቅት ለህዝብ አገልግሎት እንዲሰጡ ከተቋቋሙ ቀደምት ተቋማት መካከል አንዱ ነው የኢትዮጵያ...ውጤታማ እየሆኑ ይገኛሉ። ነገር ግን ዲጂታል ኢትዮጵያን ለመገንባት የተያዘው ግብ እውን እንዲሆን ተቋሙን ማዘመን ወሳኝ ጉዳይ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Apr 3, 2026 3:46 PM
ተሳትፎ የሚያደርጉበት በዴሞክራሲና በሃሳብ የበላይነት የተመሰረተ የምክክር ምኅዳር በመፍጠር ወሳኝ መሰረት መጣሉን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ...የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች ሳይቀር ወደሀገራቸው ተመልሰው በፖለቲካው መስክ ንቁ ተወናይ የሚሆኑበትን ዕድል እንደተፈጠረ ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Apr 7, 2026 11:59 AM
ተመላክቷል። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ባደረጉት ንግግር፤ሪፖርቱ የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ...የኢኮኖሚ ምሰሶዎች በግብርና፣ በኢንዱስትሪ፣ በማዕድን፣ በቱሪዝም እና በአይሲቲ ዘርፎች ስኬታማ ውጤቶች መመዝገባቸውን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 14, 2026 10:54 AM
የተፈጠረው የምርታማነት አቅም የኢትዮጵያን የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ መሆኑን አንስተዋል። የኢትዮጵያ...የተረጅነት ታሪክን በማስቀረት የምግብ ሉዓላዊነት በማረጋገጥ የዜጎችን ክብር የሚያጎናጽፍ ድል እየተመዘገበ እንደሚገኝ አስረድተዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Apr 20, 2026 8:20 PM
ስራዎችን የሚያቀላጥፉ የጉምሩክና የፋይናንስ ስርዓቷን እያዘመነች መሆኑን ጠቅሰው፤ የዲጂታል ክፍያ ስርዓት መፈጠሩን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...መንግስት ትርጉም ያለው ሪፎርም በማድረግ ሀገሪቷን በአፍሪካ ባለ ግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት አድርጓታል ብለዋል።...
Showing 20,993 to 21,000 of 34,308 entries.