Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 12:59 PM
ታሪካዊ ኅላፊነት ሊሆን እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። ከተቋቋመ ዘጠኝ ወራት ያስቆጠረው የኢትዮጵያ...ስራዎችን በአግባቡ እንደሚሰራም ገልጸዋል። በዚህ ሂደትም የምክር ቤት አባላት ለተግባራዊነቱ ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባቸው ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Feb 4, 2023 12:57 PM
የሚገኘውን የውጭ ምንዛሬ ለማሳደግ ግብ ተይዞ እየተሰራ መሆኑን የአምራች ኢንዱስትሪዎች ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ...ኢንዱስትሪዎች ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተሩ ዶክተር ሚልኬሳ ጃገማ ለኢዜአ እንዳሉት የጨርቃጨርቅ፣አልባሳት፣የቆዳና ቆዳ ውጤቶች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:57 PM
በኢትዮጵያ የጊኒ ዎርም በሽታን እንደ አውሮፓ አቆጣጠር በ2030 ከዓለም ለማጥፋት የተቀመጠውን ግብ ቀድሞ ለማሳካት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...በማጠናከር እስከ ቀጣይ ዓመት በሰው ላይ ያለውን የስርጭት መጠን ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር እየተሰራ ነው ብለዋል። በዓለም ጤና...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:01 PM
መውደም እና መፈናቀልን ለማስወገድ የሃይማኖት አባቶች ስለ ፍቅር፣ ሰላም እና አንድነት ማስተማር አለባቸውም ነው ያሉት። “የኢትዮጵያ...በየደረጃው ያሉት የእምነት አባቶች ስለ ሰላም ከማስተማር በተጨማሪ በተግባር ራሳቸው የሰላም አርአያ መሆን አለባቸው ያሉት ደግሞ...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:06 PM
በተፈጠሩ የጸጥታ ችግሮች ምክንያት ለጉዳት ለተጋለጡ ዜጎች ከ430 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብና የአይነት ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮጵያ...በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ በትግራይ ክልል የሕግ ማስከበር እርምጃ መውሰዱ ይታወቃል። በተለያዩ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 1, 2024 2:43 PM
አለመሆኗን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ዶክተር ፈትሂ ማሕዲ ገለጹ። የኢትዮጵያ...የሚናፈሰው ወሬ ፍፁም ተገቢነት የሌለው መሆኑን ተናግረዋል። ኢትዮጵያና ሶማሊያ ያላቸው መልካም ግንኙነት የላቀ መሆኑን ጠቅሰው...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jan 26, 2024 2:28 PM
photo_2024-01-26_14-25-31.jpg አዲስ አበባ፤ ጥር 17/2016(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት ስድስት ወራት...በቱሪዝም እና በሜጋ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ላይ ውጤታማ ስራ መከናወኑን ሚኒስትሩ አመላክተዋል። በዚህም ባለፉት ስድስት ወራት...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:04 PM
የኢትዮ-ሱዳን ግንኙነትን ይበልጥ ማስተሳሳር በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ከሱዳን መሪዎች ጋር መምከራቸውንም ገልጸዋል። ሱዳን በታላቁ የኢትዮጵያ...ኢትዮጵያ ላበረከተችው አስተዋጽኦ ምስጋና ማቅረባቸውንም ሃላፊዋ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በበኩላቸው...
Showing 20,377 to 20,384 of 34,943 entries.