Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:40 PM
መገናኛ ብዙሃን የአገራዊ ምክክር ሂደትን ከሚያደናቅፉ ተግባራት በመቆጠብ ለምክክሩ ስኬት አዎንታዊ ሚና መጫወት እንደሚጠበቅባቸው የኢትዮጵያ...ከመገናኛ ብዙሃን ጋር ተቀራርቦ እንደሚሰራም አረጋግጠዋል፡፡ የውይይት መድረኩም ይህን ታሳቢ በማድረግ መዘጋጀቱን ነው የገለጹት፡፡...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:41 PM
የጎደለው፣ የተዛቡ መረጃዎች የተካተቱበት፣ የፈጠራና በተጨባጭ ያሉ እውነተኛ መረጃዎችን ያላካተተ መሆኑን ኤጀንሲው አመልክቷል። የኢትዮጵያ...ወሬ ሲል ኤጀንሲው አጣጥሎታል። ኤጀንሲው በምላሹ ኢትዮጵያ ለስደተኞች የምታደርገውን ድጋፍና እገዛ አጠናክራ ትቀጥላለች ብሏል።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:42 PM
አሸባሪው ህወሃት የኢትዮጵያዊያን የህልውና ስጋት በመሆኑ ሁሉም ዜጋ በጋራ ለመከላከል በእልህ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን በአሜሪካ የኢትዮጵያ...የግዴታ የውትድርና ምልመላ ስርዓት የሌላት መሆኑን የገለጹት አምባሳደሩ ወታደራዊ ስልጠና እየወሰዱ ከሚገኙት በብዙ እጥፍ የሚበልጡት...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:43 PM
በመሆኑም በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የአረንጓዴ አሻራ መረሃ-ግብር የቀጣናው አገራት ሊደግፉትና ሊያስቀጥሉት እንደሚገባ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...ተሻጋሪ መሆናቸውን ጠቅሰው፤ እነዚህ ወንዞች ውሃ በብዛት የሚያገኙት ከኢትዮጵያ ተራሮች ከሚገኘው ደን መሆኑን ገልጸዋል።...
2014 (ኢዜአ) የፍትህ አገልግሎትን በተሻለ መልኩ ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ። የመጀመሪያው 'የኢትዮጵያ...በጥቅሉ አዋጁ የፍትህ ሥርዓቱንና የፍትህ አገልግሎቱን ወደ ተሻለ መንገድ የሚወስድ መሆኑን ጠቅሰዋል። በአዋጁ መሰረት የተቋቋመው...
ገለጸ።የዲጂታል መረጃ አገልግሎቱ በአማርኛ፣ በኦሮምኛ፣ አፋርኛ፣ ሶማሊኛ እና ትግርኛ ቋንቋዎች ተደራሽ የሚደረግ መሆኑ ታውቋል። የኢትዮጵያ...ለማስተላለፍ ያስችላልም ተብሏል። በተመሳሳይ በአምስቱ ቋንቋዎች መረጃዎችን ተደራሽ የሚያደርግ ድረገጽ ይፋ ተደርጓል። የዲጂታል...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:37 PM
የኢትዮጵያን ሰላም፣ አንድነትና አብሮነት በዘላቂነት ለማስቀጠል የድርሻችንን እንወጣለን ሲሉ በሐዋሳ ከተማ በተከበረው 17ኛው የኢትዮጵያ...የአካባቢያችንን ሠላም በመጠበቅ እንደ ሀገር የተጀመረው ሁለንተናዊ ጥረት ዘላቂ እንዲሆን የሚሰሩ መሆናቸውንም ተናግረዋል። 17ኛው...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:38 PM
በሚገኙት በሳን ፍራንሲስኮ፣ ኦክላንድ፣ ሳክራሜንቶና ሳን ሆዜ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያንና የኢትዮጵያ...አርቲስት ተስፋዬ አመልክቷል። ሰልፉ የ'በቃ' ወይም '#NoMore' ዘመቻ አካል ሲሆን፤ አዘጋጆቹ በሰሜን ካሊፎርኒያ የሚኖሩ...
Showing 19,593 to 19,600 of 34,308 entries.