Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:12 AM
የመከባበር፣ የመፈቃቀር የአንድነታችን እና የዴሞኪራሲ ስርዓት ግንባታ መገለጫ ነው ብሏል። ረዳት ፕሮፈሰሩ እንዳሉት በዓሉ የኢትዮጵያ...ሰጪው እንዳሉት በዓሉ የአገሪቱን ህዝቦች አንድነት የበለጠ በማጠናከር አገራዊ መግባባት ለመፍጠር እንደሚያስችል ገልፀዋል፡፡ በዓሉ...
ኢዜአ ታህሳስ 4 ቀን 2012 የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ) ለዲሞክራሲና ለአገር አንድነት ትግል በሚያካሂድበት ወቅት...ጉዳት ደርሷል። በመሆኑም ለተሰራው ስህተትና ለጠፋው የሰው ህይወትም ሆነ ንብረት ፓርቲው ይቅርታ የሚጠይቅ መሆኑን ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:13 AM
በትግራይ ምዕራባዊ ዞን የባዕከር-ዓዲ-ረመፅ የአስፓልት መንገድ ግንባታ አፈጻጸም 68 በመቶ መድረሱን የተቋራጭ ድርጅቱ አስታወቀ። የኢትዮጵያ...የግንባታው ደረጃ አፈጻጻም 68 በመቶ ደርሷል። እንደ ስራ አስኪያጁ ገለጻ የመንገዱ ግንባታ በቀጣዩ ዓመት ጥቅምት ወር...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:07 AM
የተለያዩ የመገናኛ አውታሮች ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ዝግ ሆነው ቆይተዋል። በኢትዮጵያ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር መምጣቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ...የኤርትራና ኢትዮጵያ ወንድማማች ህዝቦችን ግንኙነት እንደሚያጠናከረው በድንበሩ አካባቢ የሚኖሩ የአገሮቹ ዜጎች በስፍራው...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:09 AM
ሶዶግንቦት 20/2011 የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ)ኅብረ-ብሄራዊት አገር ለመገንባትና አገራዊው ለውጥን ለማራመድ ከሚሰሩ ፓርቲዎች...ደጋፊዎች ተሳትፈዋል። በኢትዮጵያ የሚገኙ ከ100 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተወሰኑት ወደ ውህደት በመግባት ላይ ናቸው። በቅርቡም...
የክልሉ ሕዝብ በአማራ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት ሚናውን ሊጫወት ይገባል። የአማራ ክልል ሕዝብ ችግር የጋምቤላ ብሎም የኢትዮጵያ...የተፈናቀሉ ወገኖች በተለይም በእናቶችና በህፃናት ላይ የሚደርሰው ጉዳት ለመታደግ ድጋፍ ማድረግ እንደሚያስፈልግ አመልክተዋል።...
ደሴ ሰኔ 9 ቀን 2011 ኅብረተሰቡ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እስኪጠናቀቅ ድረስ ተሳትፎውን እንዲያጠናክር ተጠየቀ። የግድቡ...በነጻ ማከናወኑን ገልጸዋል። እንደ ወይዘሮ ሮማን ገለፃ ግድቡ አገራዊ አንድነትን ፣ሰላምንና ብሔራዊ መግባባትን ፈጥሯል።...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:10 AM
የነበረው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የራስ መኮንን አዳራሽ ሙዚየም ዕድሳቱ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ከዛሬ ጀምሮ ለጉብኝት ከፍት እንደሆነ የኢትዮጵያ... "ማፈርፒ" በተባለ ሃላፊነቱ የተወሰነ የጣሊያን የቅርስ ጥገና ስራ ተቋራጭ ኩባንያ መከናወኑን ለማወቅ ተችሏል። በዩኒቨርሲቲው...
Showing 19,545 to 19,552 of 34,308 entries.