Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:26 PM
ሠላምና ህብረብሔራዊ አንድነት ግንባታ ላይ የሃይማኖት ተቋማት እያበረኩቱት ያለው አስተዋጽኦ ማጠናከር እንዳለባቸው ተመለከተ። የኢትዮጵያ...ዜጎችን እያስተማሩ በመልካም ሥነ-ምግባር በማነፅ በሰላም እና መከባበር እንዲኖሩ ከማድረግ አንፃር ጉልህ ሚና አላቸው ያሉት ደግሞ...
በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ላይ በጋራ መስራትን ዓላማ ያደረገ ነው። ስምምነቱን የፋውንዴሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሮ ሮማን ተስፋዬና የኢትዮጵያ...አንስተዋል። ፋውንዴሽኑ ይህን የተፈጥሮ ሀብት ለመንከባከብ እንዲቻል ከባለስልጣኑ ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት ማድረጉን...
2013 ( ኢዜአ) በታንዛኒያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ አገር ቤት ለመመለስ ሐብት እየተሰባሰበ መሆኑን በአገሪቱ የኢትዮጵያ...ዮናስ ዮሴፍ ገለጹ። በአገሪቷ አራት እስር ቤቶች ከ1 ሺህ 100 በላይ ኢትዮጵያዊያን በእስር ላይ ይገኛሉ ብለዋል። በታንዛኒያ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:27 PM
2021_01_ሚቸ_jpg.jpg አዲስ አበባ፣ ጥር 17/2013 ( ኢዜአ) በአሜሪካ ድጋፍ "የኢትዮጵያ የምጣኔ ሃብታዊ እድገት እድሎች...አስረድተዋል። "ይህን ተከትሎም አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት አጋርነት እንዲሰፋ ተደርጓል" ነው ያሉት አምባሳደር ማይክል ራይነር።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:28 PM
አለመግባባትን በውይይት መፍታት እንዳለባቸው የእምነት ተቋማት ሊያስተምሯቸው እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አስገነዘቡ። የኢትዮጵያ...ንግግር ያደረጉት ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ፤ "ካውንስሉ ለጋራ ዓላማ በጋራ መቆም እንደሚያስፈልግ በተግባር አሳይቷል" ብለዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:29 PM
የሚወልዱ እናቶች ቁጥር 50 በመቶ መድረሱን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ። ለተገኘው ውጤት የሚድዋይፎች ሚና ጉልህ መሆኑንም አስታውቋል።የኢትዮጵያ...የሚድዋይፎች ቁጥር ከበፊቱ የተሻለ ቢሆንም ከአገልግሎት ፈላጊው ጋር የተጣጣመ ባለመሆኑ ብዙ ስራ ይጠበቅብናል" ብለዋል ዶክተር...
2021_04_Wubetu-football_png.png አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27/2013 ( ኢዜአ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን...33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በምድብ ዘጠኝ የነበረችው ኢትዮጵያ ኮትዲቫዋርን ተከትላ በውድድሩ ላይ መሳተፏን አረጋግጣለች።...
2021_04_መመ-1_jpg.jpg አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29/2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለተፎካካሪ ፓርቲዎች...ተጠቅመን ሀሳባችንን ተደራሽ ለማድረግ እንሰራለን ብለዋል። ሂደቱ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የሚያበረታታ ሆኖ እንዳገኙትም ነው የገለጹት።...
Showing 17,361 to 17,368 of 34,296 entries.