Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 16, 2023 2:51 PM
weci6.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 5/2016 (ኢዜአ)፡-የሰንደቅ አላማ ቀንን ስናከብር ኢትዮጵያ በምትወከልባቸው የዓለም ሀገራት ላይ በዲፕሎማሲው መስክ ብሄራዊ ጥቅሟን በዘላቂነት የማስከበር መርህን ይበልጥ በማጠናከር ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን ገለጹ።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 31, 2023 2:13 PM
ppppp.jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 25/2015(ኢዜአ)፦ በ2016 የትምህርት ዘመን አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በሁሉም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በትምህርት ዘርፉ ላይ የተደረገውን ለውጥና የተከናወኑ ሥራዎችን...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Mar 6, 2025 6:47 PM
photo_4_2025-03-06_18-32-46.jpg አዲስ አበባ፤የካቲት 27/2017(ኢዜአ)፦ዛሬ ከሰዓት የኢትዮጵያን ሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና የአለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድሮችን እንዲያደርግ ኃላፊነት የተሰጠው ብሔራዊ ተደራዳሪ ኮሚቴ እያከናወናቸው ያሉትን ተግባራት ገምግመናል ሲሉ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:07 PM
2021_07_88888_jpg.jpg ሐዋሳ ሐምሌ 14/2013 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌትን በስኬት ማጠናቀቋ በቀጠናዊና ዓለም አቀፍ መድረኮች የመደራደር አቅሟን ያጎለብታል ሲሉ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዘርፉ ምሁራን አስታወቁ። በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሀይድሮሊክስና ውሃ ሃብት ትምህርት ክፍል...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Jan 19, 2024 9:04 PM
ፈረ (9).jpg አዲስ አበባ፤ ጥር 10/2016(ኢዜአ)፦ የከተራና ጥምቀት በዓላት ኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ የቆየ ባህልና የቱሪዝም ሀብት የያዘች ሀገር መሆኗን የሚያመላክቱ መሆናቸውን ኢዜአ ያነጋገራቸው የውጭ ሀገር ጎብኚዎች ገለጹ። ቱሪስቶች የሰው ዘር መገኛ የሆነችውን ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ ጥሪ አቅርበዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 15, 2026 10:16 AM
616053345_1346565510848393_3870244539243573219_n.jpg አዲስ አበባ ፤ጥር 7/2018 (ኢዜአ)፦ ታዋቂው ዩቲዩበር አይሾው ስፒድ በኢትዮጵያ ያደረገው ጉብኝት በመላው ዓለም የሚሊዮኖችን ዓይን ወደ አዲስ አበባ የሳበ መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ጉብኝቱ ከተማችን ያላትን...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Nov 4, 2026 9:07 AM
Screenshot 2026-11-04 090629.png
Web Content Article · By Aweke Getahun On Mar 29, 2025 9:57 AM
/2017 (ኢዜአ)፦ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ የፓርላሜንታዊ ትብብራቸውን የበለጠ የማጠናከር ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ። በናይጄሪያ የኢትዮጵያ...ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ በአፍሪካ ጉዳዮች እና የጋራ ፍላጎታቸው በሆኑ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉም በአቡጃ...
Showing 14,329 to 14,336 of 34,942 entries.