Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 3, 2024 7:05 PM
ፓፕሎ.jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 26/2016(ኢዜአ)፦ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት የጀመረችው የተቀናጀ እርምጃ የሚደነቅ መሆኑን የአየር ንብረት ለውጥ ምላሽ አጋርነት ዓለም አቀፍ ዳይሬክተር ፓብሎ ቬራ (ዶ/ር) ገለጹ። ኢትዮጵያ በፓሪሱ የአየር ንብረት ለውጥ ሥምምነት መሰረት...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 4, 2025 9:47 AM
Screenshot 2025-11-03 at 22-46-23 ENM.png አዲስ አበባ፤ጥቅምት 25/2018 (ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ በስነ-ምህዳር እና ብዝኃ-ሕይወት ጥበቃ የምታከናውናቸው ተግባራት ከቀጣናው ባሻገር ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ምሳሌ መሆናቸውን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም የስነ-ምህዳርና...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:09 AM
2019_05_ngaso_png.png አዲስ አበባ ሚያዝያ 25/2011 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዶክተር ነጋሶ ጊዳዳን የቀብር ስነ ስርዓት እና ብሔራዊ የሀዘን ቀንን አስመልክቶ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ። ምክር ቤቱ ባስተላለፈው ውሳኔ የቀብር ስነ ስርዓቱ ሙሉ ወጪ በመንግስት ይሸፈናል፡፡ የቀድሞው...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:19 AM
2020_06_25-5_png.png አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20/2012( ኢዜአ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለመቆጣጠር መጠነ ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙ ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል። እስከ ዛሬ ሰኔ 20/2012 ዓ.ም ድረስም ግዢ የተፈፀመባቸውን እና በመጓጓዝ ሂደት ላይ ያሉትን ሳይጨምር ለሁሉም ክልሎችና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:44 PM
2018_05_electric_jpg.jpg አዲስ አበባ ግንቦት 16/2010 በኢትዮጵያ ካለፉት ጊዜያቶች በተሻለ መልኩ በኤሌክትሪክ ሃይል መሰረተ ልማት ጥሩ ለውጥ ከማሳየትም ባሻገር በህዝቦች መካከል ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስር በማጠናከር ረገድ ጉልህ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ገለጹ።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:42 AM
2021_07_123444_jpg.jpg ሀምሌ 13/2013 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ ሴቶች እና ወጣቶችን የስራ ዕድል ተጠቃሚ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ትምህርት የሚወሰድባቸው ናቸው ሲል የቡርኪናፋሶ የልዑካን ቡድን ገለጸ። የፌዴራል ስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን የአመራር አባላት ከቡርኪናፋሶ የልኡካን ቡድን ጋር...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:44 AM
2021_09_4444000-1_jpg.jpg መስከረም 7/2014 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ ጉዳይ ቅድሚያ በመሰለፍና ሕልውናዋን በማስከበር 'ለአገራቸው አለኝታ እንደሚሆኑ ኢዜአ ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ወጣቶች ገለጹ። በመዲናዋ የየካ ክፍለ ከተማ ወጣቶች የተሳተፉበት "የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት" ንቅናቄ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:07 PM
2021_06_45-3_jpg.jpg ሰኔ 23 ቀን 2013 (ኢዜአ) የአሜሪካና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ኢትዮጵያ ላደረገችው የተናጥል ተኩስ አቁም ጥሪ አበረታች እርምጃ መሆኑን ገልጸዋል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የተኩስ አቁም ሂደቱ ግጭትን ለማስቆምና የሰብአዊ...
Showing 11,577 to 11,584 of 34,258 entries.