Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Oct 16, 2024 2:49 PM
sew (1).jpg አዲስ አበባ፣ጥቅምት 6/2017 (ኢዜአ):-የተባበሩት መንግስታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በኢትዮጵያ ተግባራዊ የሚያደርገው የአምስት ዓመት መርሃ ግብር ወደ ስራ ሊገባ መሆኑ ተገለጸ። ለመርሃ ግብሩ ተፈጻሚነት አጋር አካላት 808 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jun 13, 2026 1:50 PM
photo_2026-06-13_16-34-44.jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 6/2018(ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሀገራት ተማሪዎች የምትሰጠው ነፃ የጤና ትምህርት ዕድል፣ ሀገሪቱ ድንበር የለሽ የሕክምና ዲፕሎማሲ ሚናዋን በብቃት እንድትወጣ እያደረጋት መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሳህረላ አብዱላሂ ገለጹ። በጤና ሚኒስቴር...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Aug 29, 2026 12:04 PM
photo_2026-08-29_08-32-56.jpg አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 23/2018 (ኢዜአ)፦ በካፍ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዩጋንዳው ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ ጋር የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል። ጨዋታው ከቀኑ ስምንት ሰዓት ላይ በኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም ይካሄዳል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 7, 2026 3:46 PM
ስሩር6.jpg አዲስ አበባ፤ ጳጉሜን 2/2018 (ኢዜአ)፦ በክልሎች ግብርናውን በማዘመን የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥና ሁለንተናዊ ዕድገት ለማምጣት የተጀመረው ጥረት የማንሰራራት ዘመን ብስራት ነጋሪ መሆኑን የተለያዩ ክልሎች የግብርና ቢሮ ኃላፊዎች ገለጹ። ኢትዮጵያ ግብርናውን በመካናይዜሽን፣ በኩታ ገጠም...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Aug 1, 2026 1:37 PM
photo_2026-08-01_13-37-23.jpg ሆሳዕና፤ ሐምሌ 25/2018(ኢዜአ)፦ የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲቲዩት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪውን በመደገፍ ረገድ ተጨባጭ ውጤት መመዝገቡን ገለፀ። የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ኢንስቲትዩት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በቱሪዝም ዘርፍ...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Sep 25, 2026 8:32 AM
Screenshot 2026-09-25 083145.png
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:05 PM
ጥንቃቄ ተደርጓል። ምንም እንኳን የክህደት ቡድኑ የጥፋቱ ደረጃ ሰፊ እንዲሆን ቢፈልግም፥ በሕግ ማስከበር እርምጃችን ወቅት፥ የአየር ኃይል...ለማድረግ ተችሏል። የተበላሹና የተበጣጠሱ ማኅበራዊ ተቋማትን፣ የመገናኛና የትራንስፖርት መሠረተ ልማቶችን በመጠገን፣ ሕዝቡ የሰላም...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Feb 4, 2023 1:00 PM
የተደማጭነት አቅሟንም እያሳጣት ይገኛል። አሜሪካ ለዘመናት (አሁንም ድረስ) አፍሪካን እንደ ሰብዓዊ ቀውሶች ቦታ እና በዓለም አቀፍ ኃይል...ጂኦ-ፖለቲካዊ ጫናን የመቋቋም አቅም መገንባት ያስፈልጋል። ከጂኦ-ፖለቲካ ጫና የሚመነጩ ሥጋቶችን ለመዳሰስ የሚያስችል በሰው...
Showing 11,049 to 11,056 of 34,258 entries.