Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Apr 23, 2025 11:50 PM
492799080_1117668070404806_7383680600519089289_n.jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 15/2017(ኢዜአ)፦ በግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ/ር) የተመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በብራዚል የስራ ጉብኝት እያደረገ ይገኛል። የልዑካን ቡድኑ ከግብርና ሚኒስቴር እና ከሚኒስቴሩ ተጠሪ...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:10 AM
2019_09_666_jpg.jpg ጳጉሜን 6 ቀን 2011 "በአዲሱ ዓመት የኢትዮጵያን ሰላም፣ ብልጽግና እና አንድነት በማጠናከር ወደስኬት የምንረማመድበት እንዲሆን ሁሉም ሊረባረብ ይገባል" ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዚዳንቷ የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁና የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:19 AM
2020_06_41-4_png.png ድሬዳዋ፣ ሰኔ 18/2012 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ 831 ሺህ ብር የሚገመት የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የድሬዳዋ ቀይ መስቀል ማህበር ኃላፊ ወይዘሮ በሐር አደም እንደገለፁት ድጋፉ ለ500 ችግረኛ ወገኖች የተደረገ ሲሆን በነፍስ ወከፍ 10...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:24 AM
2018_12_48367590_809287782749311_3574793557833154560_n_jpg.jpg አዲስ አበባ ታህሳስ 8/2011 በኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች በመዘዋወር ስለ ሰላም በመምከር ላይ የሚገኙት "የሰላም እናቶች" ዛሬ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተገናኝተዋል። የሰላም እናቶቹ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:41 AM
2021_06_የአረንጓዴ-ልማት-ችግኝ-ተከላ2_gif.gif ጋምቤላ ፤ ግንቦት 26/2013 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ ከድህነት ለመውጣት የቀየሰቻቸው ወሳኝ የልማት አጀንዳዎች በውስጥ ባንዳዎችና የውጭ ጣልቃ ገቦች እንደማይሰናከል የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:45 AM
2022_09_maxresdefault-1_jpg.jpg
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:22 PM
ሐምሌ 26/20111 የኢንዱንዥያ ዩኒቨርሲቲዎችን ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር በማስተሳሰር የቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲያደርጉ በመደገፍ እየሰሩ መሆናቸውን በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ሚስተር አልቡሽራ ባስኑር አስታወቁ። አምባሳደሩ ትናንት የወሎ ዩኒቨርሲቲንና የአይጠየፍ ቤተ መንግስትን በመጎብኘት የችግኝ ተከላ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:52 AM
2019_01_0C2A1271_jpg.jpg አዲስ አበባ ጥር 20/2011 በኢትዮጵያ የተካሄደው ፖለቲካዊ ለውጥ ከአገሪቱ አልፎ የአፍሪካን መልካም ስም የሚገነባ መሆኑን የጀርመኑ ፕሬዚዳንት ፍራንክ ዎልተር ስቴይንሜዬር ተናገሩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የጀርመኑን ፕሬዚዳንት ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው...
Showing 11,033 to 11,040 of 34,258 entries.