Web Content Article · By Taye Lema On Apr 24, 2024 3:48 PM
photo_2024-04-24_15-29-03.jpg አዲስ አበባ ፤ ሚያዝያ 16/2016 (ኢዜአ)፡- "ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" ከተማ አቀፍ አውደ ርዕይና ባዛር ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፍቷል። አውደ ርዕይና ባዛሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On May 16, 2026 8:28 AM
1000044230.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 8/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ላይ አዳማ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይጫወታሉ። ባለፉት ሰባት ጨዋታዎች ከድል የራቀው አዳማ ከተማ በ22 ነጥብ 10ኛ ደረጃን...
Web Content Article · By Aweke Getahun On May 23, 2026 9:21 PM
1000003056.jpg አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15/2018 (ኢዜአ)፦ ከ17 ዓመት በታች ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ በተደረገ የመለያ ጨዋታ ሞዛምቢክ ኢትዮጵያን በመለያ ምት አሸንፋለች። በመሐመድ ስድስተኛ ስፖርት ኮምፕሌክስ በተካሄደው ጨዋታ አሚር ሚስባህ በ16ኛው ደቂቃ ያስቆጠረው ጎል ኢትዮጵያን መሪ አድርጓል።...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On May 11, 2026 7:34 AM
1000043035.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 3/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከረፋዱ አራት ሰዓት ላይ ድሬዳዋ ከተማ ከመቻል ይጫወታሉ። ድሬዳዋ ከተማ በ24 ነጥብ ስምንተኛ ደረጃን ይዟል። መቻል በ54 ነጥብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ባለፉት...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jul 7, 2026 6:42 PM
C (28).png አዲስ አበባ፤ ሰኔ 30/2018(ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ የተከተለችው የብዝኅ-ዘርፍ ኢኮኖሚ ትግበራ ስኬታማ የሪፎርም ሥራዎች ምርታማነትን በማሳደግ የዘርፎችን ውጤታማነት ማሳደጉን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 13, 2026 10:05 AM
840995331_3245111162353025_170506973749855058_n.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 3 /2019 (ኢዜአ)፦በቅርቡ ስራ የጀመረው ብሔራዊ የውድ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካ ኢትዮጵያን በምሥራቅ አፍሪካ የዘርፉ ማዕከል የሚያደርግና ዓለም አቀፍ የንግድ ተወዳዳሪነቷን የሚያሳድግ መሆኑን ምሁራን...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 15, 2026 10:19 AM
photo_2026-10-15_10-14-26.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 5/2019 (ኢዜአ)፦ በ17ኛው ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ኢትዮጵያ በግማሽ ፍጻሜው ከዩጋንዳ ጋር ትጫወታለች። በአሜሪካዊው አሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር የሚመራው ብሔራዊ ቡድኑ በምድብ ሁለት በአራት ነጥብ ምርጥ ሁለተኛ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 28, 2026 7:24 AM
1000105303.jpg አንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ጤናማና ዘላቂ የሚሆነው የወጪ ንግድ አቅሙ ሲጎለብትና ከውጭ ምንዛሬ ግኝት የሚገኘው ገቢ እያደገ ሲመጣ ነው። የወጪ ንግድ ዘርፍ ለሀገር ውስጥ ምርት ዕድገት፣ ለቴክኖሎጂ ሽግግርና ለዜጎች ሰፊ የሥራ ዕድል መፈጠር ወሳኝ ሚና ይጫወታል። የመደመር...
Showing 10,569 to 10,576 of 34,939 entries.